Haqe.org ኢትዮጵያውያንን የበደሉ ወይንም በሚፈጸመው በደል ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢያወቁ የተባበሩ ግለሰቦችን ማንነት ማወቅ የኢትዮጵያውያን መብት ነው ብለን እናምናለን። public enemies የሚለው ገጽ ላይ የነዚህን ግለሰቦች ማንነት ይመልከቱ።
የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት አያያዝ በሚመለከት የሚወጡ Reports እዚህ ያገኙታል።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ኡእሚወጡ ጽሁፎችን Articles የሚለው ላይ ያገኟቸዋል።
haqe.org ኢትዮጵያን በሚመለከት ጠቃሚ ናቸው የምንላቸውን ጥናታዊ ጽሑፎች ወይንም ለጥናታዊ ጽሁፍ በግብአትነት የሚያገለግሉ የጽሁፍ፡ የድምጽ እና የምሰል መረጃዎች የምናቀርብበት ገጽ Research materialየሚለው ላይ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
Radioየሚለው ሊንክ ላይ በመጫን ሳምንታዊ የራድዮ ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ።
በዚህ ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍሎች ውስጥ ጽሁፍ እንዲወጣሎት ቢፈልጉ፡ በ ውስጥ መጨመር አለበት ወይም ስሙ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ መውጣት አለበት የሚሉት ሰው ቢኖር፡ ወይንም በጠቅላላው በሃቅ ላይ አስተያየት ቢኖርዎ በኢሜል አድራሻችን editor@haqe.org ላይ ቢልኩልን ተቀብለን የምናስተናግድ መሆናችንን በአክብሮት እንገልጻለን።
Links
ፕ/ር አስራት የሞቱለት አላማ ግቡን እስኪመታ ትግላችን ይቀጥላል!

አገርና ታሪክ አይሞትም የታሪክንም ክብር የሚጠብቀው ትውልድ ነው።